የመክፈቻ ሰዓታት፡- ከጠዋቱ 2፡30 - 12፡00 (ሰኞ - እሑድ)
ስልክ: +(251) 917040506
ሀኪም ጥበቡ
Appointment
እንኳን ደህና መጣህ
ሀኪም ጥበቡ
ሀኪም ጥበቡ በኢትዮጵያ ሀገር በቀል እፀዋት ባህላዊ ህክምና መስጫ ማእከል እንኳን በደህና መጡ:: ልዩነታችን ሁሉንም አይነት ህክምና በአንድ ማእከል።
ለስንፈተ ወሲብ ፣ ለኪንታሮት ፣ ለማዲያት ፣ ለዲስክ መንሸራተት ፣ ለመገጣጠሚያ ችግር ለእሪህ እኒህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን አፋጣኝ የህክምና አገልግሎት እንሰጣለን:: በውጭ አገር ለሚገኙ እንልካለን::
ሳይኮሎጂካል
ለማንኛውም አይነት የመንፈስ ችግር ፣ ገርጋሪ ፣ አይነጥላ ፣ ምርመራ እና ህክምና ለሚጥል በሽታ ለጭንቀት ለራስ መርዘን ምታት መሰል ችግሮችዎ የባለሙያ የአእምሮ ጤና እንክብካቤ እና ድጋፍ እንሰጣለን ።
ውስጥ ደ
ለአስም ፣ ለሳንባ ፣ ለጨጓራ ፣ ለሆድ ስራይ መንፋት እና ማቅለሽለሽ፣ ለወፍ ጉበት ፣ የልብ ችግሮች ለመሳሰሉ ምርመራ እና ህክምና ይሰጣል ።
የማህፀን ህክምና
መካንነት ችግር ፣ ለማህፀን እንፌክሽን ፣ ለፔረድ መዛባት ፣ መብዛት ወይም መቅረት ፣ ለሾተላይ እና ለእጢ ፣ ከማህጸን ውጭ እርግዝና ፣ ፈሳሽ መብዛት ፣ መጥፍ ያልተገባ ጠረን ሁሉን አቀፍ ጤና አገልግሎቶች፣ ከመደበኛ ፍተሻ እስከ ልዩ ህክምናዎች፣ በጥንቃቄ እና በሙያ የተሰጡ ።
የሕፃናት ሐኪም
ለጥርስ ማንቀራጨጭ ፣ ሌሊት መሽናት እና መባባት ማልቀስ ምግብ መጥላት ማልቀስ ::
ስለ እኛ
እኛ እርስዎን ለመንከባከብ ምርጥ ነን
ክሊኒካችን ልዩ የጤና አጠባበቅ አገልግሎቶችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ፣ ከፍተኛ ችሎታ ያለው ቡድን እና ታካሚን ማዕከል ባደረገ አቀራረብ ለማቅረብ ቁርጠኛ ነው። ከመደበኛ ምርመራዎች እስከ ልዩ ሕክምናዎች፣ እያንዳንዱ ግለሰብ ለልዩ ፍላጎታቸው የተዘጋጀ ግላዊ እንክብካቤን ማግኘቱን እናረጋግጣለን።